Tender Detail

Tender Details

  • Company የአቃቂ ቃሊቲ ከ/ከ/ፐ/ሰ/የሠ]ሀ/ል/ጽ/ቤት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: ----------
  • Website
  • Deadline15 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-12-15 00:00:00
  • Categories Stationery Materials , Electronics Materials , Equipment

የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሠ/ሀ/ል/ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ሴቶች ህፃናጽት ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ የህፃናት መጫወቻ እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌከትሮኒከ እቃዎች፣ ለህጻናት መለማመጃ የሚሆኑ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የተለያዩ የምግብ ማብሰያ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የአቃቂ ቃሊቲ ከ/ከ/ፐ/ሰ/የሠ]ሀ/ል/ጽ/ቤት


የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልምት ፅ/ቤት የ2018

በጀት አመት 4ኛ ዙር ጥቅል 1 ገዥ ቁጥር አ/ቃ/T/004/2018

የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሠ/ሀ/ል/ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ሴቶች ህፃናጽት ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ የህፃናት መጫወቻ እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌከትሮኒከ እቃዎች፣ ለህጻናት መለማመጃ የሚሆኑ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የተለያዩ የምግብ ማብሰያ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት፡-1፡- የተለያዩ የህፃናት መጫወቻ እቃዎች

ሎት 2፡- የተለያዩ የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች

ሎት 3፡- የተለያዩ የምግብ ማብሰያ ቁሳቁሶች

ሎት 4፡- ለህጻናት መለማመጃ የሚሆኑ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐብሊከ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት የ2018 በጀት አመት 4ኛ ዙር ጥቅል 2ግዥ ቁጥር አ/ቃ/T/004/2018

ሎት፡-1 ለፅዳት ሰራተኞችና አትከልተኞች መገልገያ የሚሆኑ መሳሪያዎች

ሎት 2፡- የቢሮ እድሳት የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በራሱ አቅርቦ አገልግሎት የሚሰጥ

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

1, በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ

2. የዘመኑ ግብር የከፈሉና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3. የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ የተመደበውን ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል፤ እንዲሁም በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት ካደራጃቸው አካል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. የአቅራቢነት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል የሲፒኦ መጠን

ሎት፡-1 የተለያዩ የህፃናት መጫወቻ እቃዎች 10,000 (አስር ሺህ) ብር

ሎት 2. የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 50,000 (ሃምሳ ሺህ) ብር

ሎት 3. የተለያዩ የምግብ ማብሰያ ቁሳቁሶች 30,000 (ሰላሳ ሺህ)ብር

ሎት 4፡- ለህጻናት መለማመጃ የሚሆኑ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች 10,000 (አስር ሺህ) ብር

ሎት 1. የጥቅል 2 ለፅዳት ሰራተኞችና አትከልተኞች 20,000.00(ሃያ ሺህ ብር)

ሎት 1. የጥቅል 2 የቢሮ እድሳት የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በራሱ አቅርቦ አገልግሎት የሚሰጥ 50.000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) (CPO ሲያሰሩ ለአቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ብለው ያስሩ) ተጫራቾች የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል እንዲሁም ለጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት ካደራጃቸው አካል 6 ወር ያላለፈው የድጋፍ ደብዳቤ በማቅረብ በነፃ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን መወዳደር የሚችሉት በሀገር ውስጥ ምርት ብቻ የሆነና አምራች ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ሆነው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ፅ/ቤት የግዥ አስተዳደር ቡድን 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር508 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች የሚጯረቱበትን ዋጋ ከመስሪያ ቤቱ በዝዙት ዋጋ ማቅረቢያ ላይ ብቻ በግልፅና በሚታይ መልኩ ያለ ስርዝ ድልዝ በመሙላት ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማድረግ ቴክኒካልና ፋይናንሽያል በመለየት በተለያየ ፖስታ በማሸግ ኦርጅናል ላይኦርጅናል ኮፒ ላይ ኮፒ በማለት እያንዳንዱን ሎት ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ በማዋል በአስራ አንደኛው የስራ ቀን እስከ 3፡59 ሰዓት ብቻ ተጫራቾች ሰነድ በማስገባት 4፡00 ሰዓት ላይጨረታው ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 508 ጨረታው ይከፈታል።

7. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ መሙላት ያለባቸው ሻትን ጨምሮ ያለውን ዋጋ ነው።

8. ተጫራቾች ሰነድ ሲመልሱ ናሙና (ሳምፕል) የማቅረብ ግዴታ ያለባቸው ሲሆን መወዳደርየሚችሉት በመመሪያውና በሰጡት ናሙና (ሳምፕል) መሰረት ብቻ ይሆናል።

9. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞከሩና የሀሰት መረጃ ያቀረቡ ተጫራቾች ካሉ በአስተዳደሩ የግዥ መመሪያ መሰረት ከጨረታው ውጭ እንደሚደረጉና ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሙሉ በሙሉ እንደሚወረስ እንዲሁም በሌላ በተመሳሳይ ጨረታ ላይ እንዳይሳተፉ እንደሚታገዱ ማወቅ ይጠበቅባቸዋል።

10. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ የድርጅታቸውን አድራሻ ስምና ማህተም ፊርማ ማስፈር ይኖርባቸዋል።

11. የጨረታው አሸናፊ ከተለየ በኋላ የ20% ከፍና ዝቅ የግዥ ትዕዛዝ ሊሰጥ ይችላል።

12. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ:-

አድራሻ:- ከቃሊቲ መናኸሪያ ፊት ለፊት ባለው የአስተዳደሩ ህንፃ ላይ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር08 መጠየቅ ይቻላል።

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐ/ሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender