የሸበኘ ጠቅላላ ንግድ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር ዱቄት መፍጫ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሸበኘ ጠቅላላ ንግድ ኢንዱስትሪ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የሸበኘ ጠቅላላ ንግድ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር ዱቄት መፍጫ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የእቃውን ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ ሰንጠረዥ
|
የማሽኑ አይነት |
የማሽኑ ጉልበት |
ማሽኑ የተመረተበት ዘመን |
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
አድራሻ |
የጨረታው ቀን |
|
የስንዴ ዱቄት ማሽን የቻይና ስሪት /PINGL/ |
42 ቶን በሰዓት
|
ታህሳስ 2015
|
14,000,000.00
|
ጉራጌ ዞን ጉንችሬ ከተማ አስተዳደር ቆጭራ ቀበሌ
|
በጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይየስራ ቀናት |
ማሳሰቢያ-
ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ አስተዳደር የሸበኘ ቢሮ የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላው ብር 700,000 /ሰባት መቶ ሺህ ብር/ ድርጅቱ ባዘጋጀው አካውንት ገቢ ቀናት ጉሪ ጉራጌ ዞን ጉንችሬ ከተማ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ድርጅቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው፡፡ -
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 09180611/0977457979 መደወል ይችላሉ፡፡
የሸበኘ ጠቅላላ ንግድ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር
