ድርጅታችን የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት ለፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል።
የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት
የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት (ባሕል)
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት ለፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል።
ኤልክትሮኒክስ (ሳፕቶፕ ኮምፒተር፣ ፎቶኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ቪዲዮ ካሜራ፣ ኤልሲዲ ፕሮጀክተር፣ እስካነር)
በዚህም መሰረት
- የታደሰ ንገድ ፈቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይነት መለያ ሠርተፊኬት ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
- አሸናሬ ከሆነ ፉሪ ወደሚገኘው ቢሮአቸን ድረስ በራሱ ወጪ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ
- ተጫራቾች ዝርዝር መረጃውን የማደመስስ ብር 300 በመክፈል ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፣ በእያንዳንዱ ሎት ላይ የተጠቀሰው የአቃዎች ብዛት እንደተያዘለት በጀት ሊጨምር/ሊቀንስ ይችላል
- ተጫራቾች ለጨረታው የሚቀርበውን ህጋዊ ማስረጃዎችን ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር አያይዘው በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ ይኸ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ፉሪ በሚገኘው ቢሮ ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት እቃዎች ጠቅላላ ዋጋ 2.5 በመቶ (2.5%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም የባንክ ዋስትና Professional Alliance for Development በሚል ስም አሰርተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- አሸናፊ ድርጅት እቃዎቹን አስፈትሾ ገቢ ካደረገ በኋላ ክፍያው ወዲያው ይፈፀምለታል
- ድርጅቱ አማራጭ ሁኔታ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወደም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር መጠየቅ ይቻላል
አድራሻ፡ ከጀሞ ወደ ሠበታ/ኬንቴሪ በሚወስወደው መንገድ ፉሪ ቀበሌ 04 አስተዳር ጽ/ቤት ትይዩ በካፒታል ሲሚንቶ ፋብሪካ እና በፍጹም በላይ ሆቴል መሀከል ከዋናው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር፡ 011-3- 69 49 28/29 /0911 37 45 03
