በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ለ12ቱ ፖሊስ ጣቢያዎች በ2018 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት1ኛ, ሞዴል LED encapsulation/SMD1515 screen size 3.32 M*2m(75*4) ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ለ12ቱ ፖሊስ ጣቢያዎች በ2018 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት1ኛ, ሞዴል LED encapsulation/SMD1515 screen size 3.32 M*2m(75*4) ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት፡-
1. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 05 የስራ ቀናት በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ሆነው በስራ መስኩ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በመንግስት ግን አስ ኤጀንሲ ድረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ለሎት 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ሲፒኦ CPO/ በመቤታችን ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
3. በሎት የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በን ስላከከ ፖሊስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 503 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 05 የስራ ቀናት በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፖሊስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 503 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በተጨማሪም ጨረታው ሲወዳደሩን በእያንዳንዱ ከላይ በተ.ቁ 1 ላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልቶና አያይዞ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው በአምስተኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በክ/ከተማው የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት በተወዳደሩባቸው ዕቃ ላይ መ/ቤቱ መመዘኛ መስፈርት (Specification/ ባወጣንባቸው ዕቃዎች ላይ ሌላ የራስን መመዘኛ (Spec/ አውጥቶ መወዳደር አይቻልም።
7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታው ተቀባይነት የለውም።
9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
10. የጨረታው አሸናፊ ለውል ማስከበሪያ 10% ዋስትና መስጠት ይኖርበታል።
11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉበሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011 442 3315 / 011 443 1529/ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ
