በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በአርሲ ዞን ሌሙ ከተማ የሚገኘው የለሙ በቆጂ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNY የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና ኦባማ የ2025 ሞዴል የሆነውን ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
የለሙ በቆጂ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በአርሲ ዞን ሌሙ ከተማ የሚገኘው የለሙ በቆጂ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNY የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና ኦባማ የ2025 ሞዴል የሆነውን ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ መግዛት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
- ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባወጣው የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበት ማስረጃ የሚያቀርቡ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ንግድ ፍቃዳቸው የታደሰና ከሚወዳደሩበት ዘርፍ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው መሆን አለበት።
- ተጫራቾቹ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብር ብቻ በመከፈል የሌሙ በቆጂ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር የሌሙ በቆጂ ማናጀር ቢሮ ሌሙ ከተማ መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው በ22ኛው ቀን ከረፋዱ 5:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ማህበሩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 0928040976 በመደወል ወይም በግንባር ቀርበው መረዳት ይችላሉ።
የለሙ በቆጂ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር
