Tender Detail

Tender Details

  • Company በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0928-11-80-00
  • Website
  • Deadline13 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security50,000.00 ለየሎቱ
  • opening date2025-12-13 00:00:00
  • Categories Furniture , Electronics Materials

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ለአስተዳደሩ መ/ቤቶች ፤ቢሮዎች ፤ጽ/ቤቶች እና ቀበሌዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ኤሌከትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ግዢ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያውን አውጥቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨ/መ/ቁ/ግዥ/ን/ማ 512 የመ/ግ/ጨ/005/2018የጨ/መ/ቁ/ግዥ/ን/ማ

512/የመ/ግ/ጨ006/2018

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ለአስተዳደሩ መ/ቤቶች ፤ቢሮዎች ፤ጽ/ቤቶች እና ቀበሌዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ኤሌከትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ግዢ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያውን አውጥቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።

 በዚሁ መሰረት፡-

1/ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው

2/ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3/ በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ

4/ ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ15 ቀናት የጨረታ ሠነዱን ከመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 204 ቀርበው ለእያንዳንድ ሎት ብር 200.00 (ሁለት መቶ ) በመከፈል መግዛት የሚችሉ ሲሆን በጨረታ መክፈቻው እለት የጨረታ ሠነዱን በትከከል ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዋናውንና ኮፒውን በአግባቡ አሽገው ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

5/ የጨረታ ሳጥኑ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ዕለት 4፡30 ላይተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጽ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 215 በግልጽ ሲከፈት፤ ቀኑ በዓል ወይም የዕረፍት ቀናት ላይ ከዋለ በቀጣይ የሥራ ቀን በተመሳሳይሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

6/ ተጫራቾች ለሎት-1 50,000.00 ብር (ሃምሳ ሺ ብር) ለሎት-2 50,000.00 ብር (ሃምሳ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒአ ወይንም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሠነዱ ጋርማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7/ መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

8/ ተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግ በሚከተለው አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፦ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 215

የስልክ ቁጥር 0923-32-32-42/ 0254-11-01-79 ፋክስ ቁጥር 0254-11-01-79

የድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ

Save Tender