በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Addis Ababa City Administration Labor and Skills Bureau (በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ስ.ክ.ቢ.ግ.ጨ 003/2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
• ሎት 1 — የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
• ሎት 2 — የላብራቶሪ እቃዎች
ስለሆነም፡-
1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ሊስት ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በCPO ማስያዝ አለባቸው
• ሎት 1 ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ)
• ሎት 2 ብር 95,000.00 (ዘጠና አምስት ሺህ)
4. ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ ሆነው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያላቸው መሆን አለበት፡፡
5. ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል፡፡
6. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ብር 300 (ሶስት መቶ) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት 5. ኪሎ ከሚገኘው ስፖርት ኮሚሽን ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልገሎት ዳይሬከቶሬት ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዋናውን እና ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8. ጨረታው በ02/4/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ሆኖም ግን የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም፡፡
9. ዘግይቶ የመጣ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
10. ቢሮው ጨረውን በከፊልም ይሁን መሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፡- አምስት ኪሎ ብሄራዊ ሙዚየም ጀርባ ስፖርት ኮሚሽን ሕንፃ 6ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ ፣ በስልክ ቁጥር 011 1407123
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ
