የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሥት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በንግድ ዘርፉ ተመሳሳይ የንግድ ፈቃድ ያለው እና በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሥት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን
ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የበሰለ የምግብ አቅርቦት የሚያቀርብ
የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሥት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በንግድ ዘርፉ ተመሳሳይ የንግድ ፈቃድ ያለው እና በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
- ተጫራቾች ተፈላጊውን የበሰለ የምግብ አይነት ብዛትና መጠን የሚገልጽ የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 100 ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
- በንግድ ዘርፉ ተመሳሳይ የንግድ ፍቃድ ያለው እና ተጫራቾች በጥቃቅና አነስተኛ የተደራጁ ህጋዊ ማህበር እና ሌሎች የግል የምግብ አብሳዮች ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ነጋዴዎች ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የበሰሉ ምግቦችን ከማቅረብ ጋር በተያያዘ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ቲን ነበር ያላቸው፡፡
- ህጋዊ የምስክር ወረቀት እና የሚፈለግባቸውን የዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመክፈላቸው ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 3,000.00 /ሦስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በሞዴል 85 ማስያዝ አለባቸው።
- ጨረታ ሰነድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ ቀን ውስጥ ይሸጣል።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ከህዳር 20/2018 ዓ/ም አንስቶ ለ10 ተከታታይ ቀናት ለጨረታ ሰነዱ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የሚወዳደሩበትን ሰነድ በመሙላት ዶክመንታቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ህዳር 30/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዢ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ግን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
- የበሰለ ምግብ አቅርቦቱ የሚያሸንፈው ጊዜ ታህሣሥ 15/2018 ዓ.ም እስከ ታህሣሥ 30/2019 ዓ.ም ለ11 ወር ከ15 ቀን ይሆናል፡፡
- አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የበሰለ ምግብ አቅራቢዎች ህጋዊ ማስረጃ ያላቸው መሳተፍ እንደሚችሉ ያሳስባል፡፡
- ተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር 0256660541 ፖስታ ሳ.ቁ 31
በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሥት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን
