Tender Detail

Tender Details

  • Deadline10 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-10 00:00:00
  • Categories Electronics Materials

በሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሮፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮሮፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ አይነቶች ዕቃዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ.ማ.ኮ ብጨ001/2018

በሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሮፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮሮፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ አይነቶች ዕቃዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1 የተለያዩ ቤሪንጎች፣ ሎት 2 የተለያዩ ቤልት እና ሲል፣ ሎት 3 የተለያዩ ኤሌክትሮዶች እና የብየዳ ግብዓቶች፣ ሎት 4 የተለያዩ ቦልት እና ነት፣ ሎት 5 የተለያዩ የወርከሾፕ ግብዓቶች፣ ሎት 6 የተለያዩ የላብራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች /DIFFERENT LABORATORY EQUIPMENTS/ እና ሎት 7 የተለያዩ የኤሌክትሪካል እታ ግብዓቶች በዚህ መሰረት በጨረታው ሰመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች በመመላት መወዳደር ይችላሉ፡-

1. በዘርፉ የታደሠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2 የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

3. የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ምስከር ወረቀት የሚያቀርቡ፡፡

4. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ቲን /TIN/ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5. የአቅራቢነት ምዝገባ ሰነድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር / ለእያንዳንዱ ሎት በመከፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ቀን 2፡00 - 11፡00 ሰዓት ድረስ ጉለሌ ፊናንስ አካባቢ ጌት ማር ህንፃ ላይ የሚገኘው የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ግዥ መምሪያ ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ቴከኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ጨረታ በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀናት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

8. ጨረታው በእለቱ ማለትም በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 የሚከፈት ይሆናል።፡ አስራአምስተኛው ቀን በዓል ወይም እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚዘጋና የሚከፈት ይሆናል፡፡

9. ተጫራቶች የሚያቀርቡት ዋጋ ፊርማና ማህተም ከሌለው ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ናሙና የተጠየቀባቸውን ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የድርጅቱ ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው፡፡

10. ተጫራቾች በሚያቀርቡት እያንዳንዱ ዕቃ ጥራት በቴከኒክ ብቃታቸው ከተመረጡ በዋጋ የሚወዳደሩ ይሆናል፡፡

11. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም::

12. ኩባንያው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ ፡- ኢአ አዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ጉለሌ ፊናንስ አካባቢ ጌትማር ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ግዥ መምሪያ

ስልክ:- 0911 997084/0912102506

በሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ

Save Tender