ድርጅታችን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የአለምነና መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሚያከናውናቸው መደበኛ የመንገድ ጥገና እና አስቸኳይ ስራዎች የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን ከታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ042/2018 መከራየት ይፈልጋሉ፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የአለምገና ዲስትሪክት
የጨረታ ማስታወቂያ ጨ-42-2018
ድርጅታችን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የአለምነና መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሚያከናውናቸው መደበኛ የመንገድ ጥገና እና አስቸኳይ ስራዎች የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን ከታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ042/2018 መከራየት ይፈልጋሉ፡፡
|
I/No |
Description |
Quantity |
|
1. |
Dozer |
10 |
|
2. |
Grader |
15 |
|
3. |
Roller |
10 |
|
4. |
Excavator, Chain |
10 |
|
5. |
Excavator, With Jack hammer |
5 |
|
6. |
Excavator Wheel |
6 |
- ተጫራቾች በሥራ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስረጃ ያላቸው እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠርተፍኬት ማስረጃ ከጨረታው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዓለምገና በሚገኘው የመ/ቤቱ ፋይናንስ ከፍል የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ከፍለው የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ከግዥ አቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ መውሰድ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ከግዥ አቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ መውሰድ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱትን ተሽከርካሪ ወይም ማሽነሪ በመግለፅ ከተዛማጅ ማስረጃዎቻቸው ጋር ሁሉንም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን በግዥ እቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ቡድን ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን 3/4/2018 ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው።
- የጨረታ ሳጥኑ 3/4/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ታሽጎ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 5:00 ሰዓት በዓለምገና መ ጥ ዲስትሪክት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች አላስፈላጊ ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበት ቅፅ ሞልተውና ፈርመው ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ለማቅረብ ፈቃደኛ መሆን አለባቸው።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011-387-10-23/0909841479
ፋክስ ቁጥር 011 387-06-37
አድራሻ፡- ዓለምገና ቀበሌ 02 ከአዲስ አበባ ወደ ሰበታ መውጫ በስተቀኝ በኩል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የአለምገና ዲስትሪክት
