Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian sugar industry group Omo kuraz 1 & 3 Sugar Factory (በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስኳር ፋብሪካ ጽ/ቤት)
  • Address አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል በሚያስገባው አስፓልት ከጦር ሃይሎች ወደ ዘነበ ወርቅ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ 3 ቁጥር ማዞሪያ / ቶታል ገባ ብሎ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንፃ ላይ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251910120628
  • Website
  • Deadline04 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security(ሎት-1) የተሽከርካሪ የጎማ ሽያጭ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) እና (ሎት-2) የፕሪንተር ቀለም (ካርትሬጅ) ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)
  • opening date2025-12-04 00:00:00
  • Categories Vehicle tire , Machinery Spare Parts

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ያገለገሉ የተለያየ ሳይዝ ያላቸው የቀላል ተሽከርካሪዎች እና የከባድ ማሽነሪ ጎማዎች እና የፕሪንተር ቀለም (ካርትሬጅ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Ethiopian sugar industry group Omo kuraz 1 & 3 Sugar Factory (በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስኳር ፋብሪካ ጽ/ቤት)


 

የሚወገዱ ንብረቶች ሽያጭ ሁለተኛ ዙር የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አሽጨ/002/ኦኩስፋ/1እና3/2018

 

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ያገለገሉ የተለያየ ሳይዝ ያላቸው የቀላል ተሽከርካሪዎች እና የከባድ ማሽነሪ ጎማዎች እና የፕሪንተር ቀለም (ካርትሬጅ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል ፡፡

  1. ማንኛውም ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ወይም ህጋዊ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ሰነድ/መረጃ ማቅረብ አለባቸው ፡፡
  2. ለሽያጭ የቀረቡ ንብረቶች የሚገኙበት አድራሻ፡- ክልል በምእራብ ኢትዮጵያ ቤንች ማጂ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ እና ክልል ደቡብ ኢትዮጵያ፤ ወረዳ ሳላማጎ ወረዳ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-1 ስኳር ፋብሪካ ግቢ ነው።
  3. ጨረታው በ25/3/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ይዘጋል፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ (ፖስታ) በማድረግ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው መክፈቻ ላይ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 25/01/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡
  4. ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በሃርድ ኮፒ እና 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በሶፍት ኮፒ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት ከ2፡30-6፡00፣ ከሰዓት በኋላ ከ7፡30-10፡30 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ከ2፡30-6፡00) ከታች በተራ ቁጥር-5 እና 6 በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  5. ለሽያጭ የቀረቡ እቃዎች ወይም ንብረቶችን ዝርዝር የያዘው መደበኛ የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት፤ የመወዳደሪያው ሰነድ የሚገባበት እና ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ፡ - ኦሞ ኩራዝ ቁጥር -1 እና 3 ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ ተዘንአ አጠቃለይ ሆስፒታል በሚያስገባው አስፓልት ከጦር ሃይሎች ወደ ዘነብ ወርቅ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ 3 ቁጥር ማዞሪያ / ቶታል ገባ ብሎ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንፃ ላይ ስልክ ቁጥር 09-63-44-28-82 እና 09-13-54-47-31 አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ፤
  6. በተጨማሪ የጨረታ ሰነድ ለመሸጥ ብቻ የሚያገለግል የሻጭ አድራሻ ኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ቁጥር-1 እና 3 ስልክ ቁጥር 09-16-170834 ኩራዝ፤
  7. ለሽያጭ የቀረቡ ዕቃዎች ርከከብ የሚፈፀመው ቦታ በኦሞ ኩራዝ ቁጥር-1እና3 ስኳር ፋብሪካ ግቢ ውስጥ ነው፡፡
  8. ብቁ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ጥቅል ዕቃዎች ቀጥሎ የተመለከተውን የብር መጠን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡-
  • ጥቅል-1 (ሎት-1) የተሽከርካሪ የጎማ ሽያጭ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
  • ጥቅል-1 (ሎት-2) የፕሪንተር ቀለም (ካርትሬጅ) ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

ጨረታው ጸንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 (ስልሳ) ቀናት ነው፡፡

ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

 

በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ 1 እና 3 ስኳር ፋብሪካ ጽ/ቤት

 

Save Tender