በደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ የመ/ደ/ፍ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለቢሮ የሚያገለግሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ጩኮ ከተማ የመ/ደ/ፍ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ የመ/ደ/ፍ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለቢሮ የሚያገለግሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት በጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ማሟላት ያስባቸው መስፈርቶች፡-
1ኛ. በየስራ ዘርፉ የታደሰ ሥራ ፈቃድ ያላቸው
2ኛ. የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3ኛ. ተጨማሪ እሴት /VAT/ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) ያላቸው
4ኛ. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO 20,000 ብር ማስያዝ የሚችሉ
5ኛ. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርትና ወጪ እስከ አለታ ጩኮ ከተማ የመ/ደ/ፍ/ቤት አቅርቦ ርክክብ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
6ኛ. በዕቃ ርክክብ ጊዜ ከነ ሙሉ ዕቃ ያላቀረበ ተጫራች ያስያዘውን ገንዘብ (CPO) ለመንግስት ውርስ በማድረግ፤ ዕቃውን ይዞ እንዲመለስ ይደረጋል፡፡
7ኛ. የጨረታው አሸናፊ ላቀረበው ዕቃ አለታ ጩኮ ከተማ መ/ደ/ፍ/ቤት ገቢ ካደረገ በኋላ ክፍያው ወዲያውኑ 100% ይከፈለዋል፡፡
8ኛ. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 ብር ከአ/ጩ/ከተማ የመ/ደ/ፍ/ቤት ግ/ክ/ንብ/አስ/ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 9 ማግኘት ይችላሉ፡፡
9ኛ. ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
10ኛ. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ በተለያየ ፖስታ ውስጥ ሁለቱንም በስም በታሸገ በትልቅ ኢንቨሎፕ ውስጥ በማሸግ ከቀኑ በ4፡00 የ/ጨ/ከ/የመ/ደ/ፍ/ቤት ግ/ንብ/አስ/ሥራ ሂደት ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በመከተት የጨረታ ሳጥኑ 4፡15 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜ /እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ሰኞ ቀን ከቀኑ 4፡30 ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 ብር በመክፈል አ/ጩ/ከተማ የመ/ደ/ፍ/ቤት ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ14 ቀናት ውስት መግዛት ይችላሉ፡፡
ፍ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
ተጨማሪ መረጃ 0916332330/0961360323 ይደውሉ፡፡
በደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ጩኮ ከተማ የመ/ደ/ፍ/ቤት
