Tender Detail

Tender Details

  • Company Sidama National Regional State Land Management and Investment Bureau (የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ)
  • Address ሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል አካባቢ ሱሙዳ ፊት ለፊት : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0915692535
  • Website
  • Deadline03 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Securityለጨረታው ሎት(1) ለእስቴሽነሪ 5,000 (አምስት ሺህ) ብር እና ሎት (2) ለኤሌክትሮኒክስ 10,000 (አስር ሺህ) ብር
  • opening date2025-12-03 00:00:00
  • Categories Stationery Materials , Electronics Materials

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት አስተዳዳር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለቢሮ የሚሆን እስቴሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Sidama National Regional State Land Management and Investment Bureau (የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ)


 

ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት አስተዳዳር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለቢሮ የሚሆን እስቴሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት-

  • በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው።
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ያላቸው፡፡
  • የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ያላቸው ።
  • የዕቃና አገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፊኬት ያላቸው ፡፡

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 17 በአካል በመምጣት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) እየከፈላችሁ እንድትገዙና ተጫራቾች ለጨረታው ሎት(1) ለእስቴሽነሪ 5,000 (አምስት ሺህ) ብር እና ሎት (2) ለኤሌክትሮኒክስ 10,000 (አስር ሺህ) ብር በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ስም በማሰራት እንድታቀረቡና የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋ መምሪያው ባዘጋጀው ፎርማት ላይ ብቻ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የመወዳደሪያ ሰነድ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን እንድታስገቡ፤ ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጧዋቱ 6፡00 ሰዓት የጨረታ ሣጥን ታሽጎ በ8፡30 ላይ የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የዕረፍት ቀን ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ውኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ቢሮ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0462126940፤ 0916582599፤ 0916357876 ደውሎ መጠየቅ የሚቻሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ

 

Save Tender