በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር የሚሰራው ጠጠር ዳምፕ የማድረግ፤ የመንገድ ጠረጋ እና ጠጠር ለመበተን ሥራ ከሎት 10 እስከ ሎት 13 ድረስ ያለውን ሥራዎች ለማሠራት ይፈልጋል።
በሲዳማ ክልል ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር የሚሰራው ጠጠር ዳምፕ የማድረግ፤ የመንገድ ጠረጋ እና ጠጠር ለመበተን ሥራ ከሎት 10 እስከ ሎት 13 ድረስ ያለውን ሥራዎች ለማሠራት ስለሚፈልግ ፡-በሎት 10:-Aleta chuko municipal SR Lot 10/AD 2.5 K.M Dis MD2W2025/26 በሎት 11፡- Aleta chuko municipal SR Lot 11/ADSP Mach Rent2W2025/26 ያሉትን ሥራዎች ሕጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት፡-
- ደረጃቸው GC.RC እና BC ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተጫራቾች 2018 ዓ.ም የንግድ ፈቃዳቻውን ያሳደሱ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ክሊራንስ/ ያላቸው በክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በአቅራቢነት የተመዘገቡ ሕጋዊ የሠውነት ማረጋገጫና ተጫማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
- የጨረታ ማስከበሪያ 75,000 /ሰባ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፈያ ማዘዣ /CPO/ ብቻ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች ሕጋዊ ፈቃዳቸውንና ተ.እ.ታ /VAT/ የተመዘገቡበትን ሠርትፈኬት በማቅረብ የጨረታ ዶከመንት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ25 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ አለታ ጩኮ ከተማ ገቢዎች ባለሥልጣን ቅ/ጽ/ቤት ከፍለው የጨረታ ሠነድ ከአለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ በፊት የሥራ ሳይቱ በራሱ ወጪ ማየት ይኖርበታል ፡፡
- የተጠየቀውን Standard bidding document (SBD) ቴክኒካል ፓርት ሙሉ በሙሉ መስፈርቱን ማሟላት የሚችል
- ተጫራች ያቀረበው ዋጋ ወቅታዊ የገበያ ዋጋን ያገናዘበ መሆን ይኖርበታል ፡፡
- የመክፈቻ ቀነ በበዓላት፣ ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
- የጨረታው ሠነድ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒዎችን ለየብቻቸው በስም ታሸጎ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ በሁሉም ዶክመንት ላይ ሕጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት እንዲሁም አድራሻ በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ26ኛው ሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት አ/ጩ/ከተ/አስ/ፋ/ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ 0916152096
በሲዳማ ክልል ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት
