በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ጫቤ ጋምቤልቱ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ለአገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሣሪዎች ዕቃ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጫቤ ጋምቤልቱ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
የጽ/መሣሪያ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ጫቤ ጋምቤልቱ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ለአገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሣሪዎች ዕቃ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት፡-
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉና ፍቃድ ያደሱ
- የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ
- የግብር ከፋይነት መለያ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ።
- በዘርፉ የአቅራቢነት መመዝገቢያ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አስር ሺህ) ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (cpo) ማስያዝ የሚችሉ።
- በፋይናንስ ህግ መሠረት 2% ዊዝሆልድ መክፈል የሚችሉ።
- ተጫራቾች ዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በጫቤ ጋምቤልቱ ወረዳ ገ/ቅ/ጽ/ቤት ከፍሎ መግዛት ይችላል።
- አሸናፊ የሆኑ ድርጅት በራሱ ወጭ ዕቃውን አጓጉዞ እስከ ቦታው ድረስ ማምጣት መሆን አለበት፡፡
- መ/ቤቱ ዕቃውን የሚገዛው አይተም በአይተም ነው።
- የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ዋጋ ተሞልቶ ማቅረቢያ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒ በሰም ታሽጎ በሁሉም ዶክመንት ላይ ህጋዊ ማህተም መምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 በተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 5፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጫቤ ጋምቤልቱ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በቢሮ ቁጥር 11 ይከፈታል።
- የገበያ ዋጋ ያላገናዘበ ጨረታ ተቀባይነት አይኖርም፤
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ የተገለጸው ቦታና ሰዓት ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0916641273 /0940250898
የጫቤ ጋምቤልቱ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
