በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን በባሌ ጎባ ዕቃ ግምጃ ቤት የሚገኙትን ባዶ በርሜሎችን፣ የተሽከርካሪ ጎማዎችን እና የተለያዩ ዓይነት ብረታ ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባሌ ሮቤ ሪጅን
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ኢኤስ/ባ/ሮ/ሪ/ግጨ-01/2018
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን በባሌ ጎባ ዕቃ ግምጃ ቤት የሚገኙትን ባዶ በርሜሎችን፣ የተሽከርካሪ ጎማዎችን እና የተለያዩ ዓይነት ብረታ ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ሎት |
የሚወገደው ንብረት |
የሚገኝበት ቦታ |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታ መዝጊያ |
የጨረታ መክፈቻ |
|
1 |
ባዶ በርሜል |
ባሌ ጎባ ዕቃ ግምጃ ቤት |
በቁጥር |
100 |
2,250.00 |
ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
|
2 |
የተሽከርካሪ ጎማ 120*20 PR 20/22 |
ባሌ ጎባ ዕቃ ግምጃ ቤት |
በቁጥር |
72 |
5,800.00 |
||
|
የተሽከርካሪ ጎማ 750*16PR 12/14 |
ባሌ ጎባ ዕቃ ግምጃ ቤት |
በቁጥር |
303 |
||||
|
3 |
ብረታ ብረቶች |
ባሌ ጎባ ዕቃ ግምጃ ቤት |
በኪሎ ግራም |
5000 |
5,600.00 |
ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች ዝርዘር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር (EEU Bale Robe Region Account No. 1000256408361) የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ) ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ስዓት ባሌ ሮቤ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ፊት ለፊት የሪጅኑ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼይን፣ ንብረት እና ጠ/አገልግሎት በመምጣት የሚወገዱትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ገዝተው ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት፤ ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቶቹ ባሉበት ቦታ በመሄድ መመልከት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የጨረታ ማስከበሪያቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባሌ ሮቤ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ፊት ለፊት የሪጅኑ ዋናው መ/ቤት iኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼይን፣ ንብረት እና ጠ/አገልግሎት ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0913459405/0930292401 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባሌ ሮቤ ሪጅን
