Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት
  • Address በሀዋሳ ከተማ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ አጠገብ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-220-42-24
  • Website
  • Deadline30 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-30 00:00:00
  • Categories Vehicle

የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባለቤትነቱ የሞቱማቴ የግብርና ውጤቶች አምራች እና አቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሆነውን ከታች በዝርዘር የተቀመጠውን ከድርጅቱ ለሚፈለግ የታክስ ዕዳ ማካካሻነት የተያዙትን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባለቤትነቱ የሞቱማቴ የግብርና ውጤቶች አምራች እና አቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሆነውን ከታች በዝርዘር የተቀመጠውን ከድርጅቱ ለሚፈለግ የታክስ ዕዳ ማካካሻነት የተያዙትን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፤

 

ተ.ቁ

የተሽከርካሪው አይነት

የሰሴዳ ቁጥር

ሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

መነሻ ዋጋ

1

ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ አይሱዙ መኪና

አአ-3- A62044

JAAK-P34H6H-7PO3554

4HG1-614682

3,000,000.00

 

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ሰላሳ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሠነድ ኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

ለበለጠ መረጃ የስልክ ቁጥር 046 220 42 20/

046 212 36 82

046 212 36 34/0462 20 42 18

 

የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

 

Save Tender