Tender Detail

Tender Details

  • Company በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ራዕይ ሁለገብ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማህበር
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 011-8-35-66-34
  • Website
  • Deadline24 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-26 00:00:00
  • Categories Building Materials

በኮልፌ ቀራንዮ ከፍለ ከተማ ወረዳ 05 ራዕይ ሁለገብ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማህበር ያሉትን የተለያዩ ሱቆች የማዘመን ሥራ ለማሠራት ማቴሪያል ብቻ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን ማወዳደር ይፈልጋል ፡፡

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ራዕይ ሁለገብ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

በኮልፌ ቀራንዮ ከፍለ ከተማ ወረዳ 05 ራዕይ ሁለገብ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማህበር ያሉትን የተለያዩ ሱቆች የማዘመን ሥራ ለማሠራት ማቴሪያል ብቻ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን ማወዳደር ይፈልጋል ፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት አለኝ የሚሉትን ህጋዊ ማስረጃ ወይም ዶከመንታችሁን በማያያዝ ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብር ከፍለው በመግዛት መወዳደር ይችላሉ ፡፡

1. የዘመኑ የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው ያላት

2. የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማረጋገጫና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

3. ተጫራቾቹ የህንፃ መሳሪያ ሽያጭ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት

4. እቃውን ማቅረብ የሚችልበት ካፒታል በባንከ የተረጋገጠ cpo ማቅረብ የሚችል ማሳሰቢያ -

  • ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ሰነዶቻችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እና ኮፒ እስከ ህዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ማስገባት ትችላላችሁ፡፡
  • ተጫራቾች የእቃውን አይነት ዝርዝር የምትሞሉበት (የምታቀርቡበት) ዋጋ ብቻ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ በመሙላት የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
  • ጨረታው በህዳር 15/3/2018 ዓ.ም 10፡00 ሠዓት ተዘግቶ 17/3/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ 00 ሠዓት ህጋዊ ተጫራቾች (ወኪሎች) ባሉበት ይከፈታል፡፡ አሸናፊው 3 ቀን ውስጥ ውል ተዋውሎ ማቴሪያሉን ለማቅረብ የውል ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት
  • አሸናፊው ድርጅት እቃውን በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ማለትም በራዕይ ሸማች ማህበር ድርጅት የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
  • የሚቀርቡ እቃዎች ጥራት ድርጅቱ በባለሙያ ካረጋገጠ በኋላ ከፍያ እንደሚፈፅም መታወቅ አለበት፡፡
  • በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ በመንተራስ መወዳር አይቻልም
  • ድርጅቱ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ጨረታ ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም ሠነድ ተቀባይነት አይኖረውም

አድራሻ፡- ኮ/ቀ/ከ/ከ ወረዳ 05 ራዕይ ሁ/ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር ዘነበወርቅ ታክሲ ተራ አጠገብ የሚገኘው የማህበሩ ዋና መ/ቤት ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ – 011-8-35-66-34 በተጨማሪ ስ.ቁጥር 0910878145

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ራዕይ ሁለገብ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማህበር

Save Tender