Tender Detail

Tender Details

  • Company የአማራ ከልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሀን በሚወስደው መንገድ ከአዲስ አበባ 65 ኪ.ሜ ርቀት ከፍቼ ገነት ከተማ አለፍ ብሎ ቱለፋ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 73 807 298
  • Website
  • Deadline03 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-12-03 00:00:00
  • Categories Food Items And Drinks , Furniture , Electronics Materials , Vehicle tire

በአማራ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ/ ፅ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የአማራ ከልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ቡ/ከ/አስ/ገ/152/78/2018/ዓ/ም

የጨረታ ቁጥር 03/18

በአማራ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ/ ፅ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

ስለዚህ ተጫራቾች፡-

1.የፈርኒቸር እቃ 2 ኤሌክትሮኒክስ እቃ 3. የመኪና ጎማ 4. የወተት ተዋጽኦ ቬሪፊኬሽን መሳሪያ

1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር -/TIN/ ያላቸው እና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት በአቅራቢነት ማስረጃ ያላቸው

3. የግዥው መጠን ብር 200,000 / ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /NAT/ከፋይነት

የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክርነት ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. የሚገዙ እቃዎችን አይነት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊክሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200/ ሁለት መቶ ብር/ብቻ በመከፈል ከግዥና ፋ/ን/አስ/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 5 ማግኘት ይችላሉ፡፡

7. ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ ለፈርኒቸር 8000 ብር፤ ለኤሌክትሮኒከስ 21000ብር ፤የወተት ተዋጽኦ ቬሪፊኬሽን መሳሪያ 4000 ብር እና ለመኪና ጎማ 7000 ብር በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.አ/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ማስያዝ ይችላሉ፡፡

8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው በመፈራረምና የድርጅቱን ከብ ማህተም በማድረግ ዋናና ኮፒውን በመለየት 2ቱንም ፖስታዎች ማለትም ዋናና ኮፒውን የተጫራቹን ስምና አድራሻ በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ አየር ላይ ከወጣበት ተከታታይ ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ድረስ ጽ/ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቡ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ታሽጎ በዛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

 

10. ተጫራቹ ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች መ/ቤቱ ባዘጋጀው ናሙና መሰረት እቃዎቹን በማየት ዋጋውን ሞልቶ ማቅረብ መቻል አለበት፡፡

11. መ/ቤቱ ጨረታውን እንዳዋጭነቱ በተናጠል ወይም በጥቅል ሊሰጥ ይችላል፡፡

12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0973807293/0948088732 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ቱለፋ

አድራሻ፡ ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሀን በሚወስደው መንገድ ከአዲስ አበባ 65 ኪ.ሜ ርቀት ከፍቼ ገነት ከተማ አለፍ ብሎ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን

የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender