Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት በደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍ/ቤት
  • Address ኮምቦልቻ፣ አማራ፣ኢትዮጲያ, Phone: ----------
  • Website
  • Deadline09 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security2%
  • opening date2025-12-09 00:00:00
  • Categories Steel, Metals And Aluminium , Machinery , Electronics Materials

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት በደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍ/ቤት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት በደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የመ/ቁጥር-0155228

በአፈ ከሳሽ፦ ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር እና

በአፈ ተከሳሽ፦ አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ከርከር በአፈ ከሳሽ እና በአፈ ተከሳሽ መካከል የተቋቋመው ኤልሮኢ አሽሙር ማህበር ውስጥ የሚገኙ፣

1ኛ-የእንጨት መቀቀያ ማሽን 4 ሜትር በ26 ሜትር ላይ ያረፈ፣

2ኛ-የኮምፕረሰር ማስቀመጫ እና የኤሌከትሪከ ሲስተም፣

3ኛ-ማሽኑ ያረፈበት ሸድ በብረት ኤጋ ቆርቆሮ የተሰራ ግድግዳው የብረት የሆነው ፣

4ኛ-የማሽን ከዳን ብዛት 4 /አራት/፣

5ኛ-የማሽን ድናሞ ብዛት 2/ሁለት/፣

6ኛ-የጋሪ ብረት ብዛት 13 /አስራ ሶስት/፣

7ኛ-የተቀበረ ግራና ቀኝ ሀዲድ 8 ሜትር፣

8ኛ-የታሸገ ኮንቲነር 1 ያልተከፈተ

9ኛ ኮንቲነር ብዛት 7 የተከፈተ በውስጡ የተለያዩ ማሽኖች የያዘ ፣ በመነሻ ዋጋ ብር 16,427.315 (አስራ ስድስት ሚሊዮን አራት መቶ ሀያ ሰባት ሺህ ሶስት መቶ አስራ አምስት ብር) በጨረታ እንዲሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ የዝግጅት ከፍሉ እንዲያወጣ፡፡ እነዚህ ንብረቶች የሚገኙት በአማራ ክልል ደ/ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከተማ አስተዳደር ቦርከና ከ/ከተማ አየር ማረፊያ ቀበሌ እንደሆነ በጨረታው ላይ እንዲገለፅ። ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ህዳር 30 ቀን 2018ዓ/ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት በአማራ ክልል ደ/ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከተማ አስተዳደር ቦርከና ክ/ከተማ አየር ማረፊያ ቀበሌ ንብረቱ በሚገኘበት ግቢ ውስጥ ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘቡን ተጫራቾች 2% (ሁለት በመቶ) የጨረታ መነሻውን በሲፒኦ(CPO) ያስይዙ፣ ሲፒአውን በኮምቦልቻ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ስም ሲያስይዙ እና ሲፒአውን ዋናውን ኦርጅናሉን) ሲያዝይዙ ተጫራቾች በጨረታው ይሳተፋሉ፣ በማለት በዝግጅት ክፍሉ ማስታወቂያው እንዲወጣ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት በደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍ/ቤት

Save Tender