በሀገር መከላከያ ሚኒስተር በምዕ/ዕዝ የ402ኛ ዋልታ ኮር ለ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡-
የሀገር መከላከያ ሚኒስተር ምዕ/ዕዝ
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 402/ኮር/ግ/ጨ/ቁ 02/2018
በሀገር መከላከያ ሚኒስተር በምዕ/ዕዝ የ402ኛ ዋልታ ኮር ለ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡-
ሎት 01 ለፋብሪካ ምግብ ውጤቶች
በዚህም መሰረት ከሎት 01 ላይ የተጠቀሱት በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፌኬት ፣ የቫት ተጠቃሚ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸዉ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸዉን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርበዉ ከጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችሉ እንዲሁም ተጫራቾች በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ ላይ በራሳችሁ ፕሪፎርማ ስርዝ ድልዝ ሳይኖር የነጠረ እና ጠቅላላ ዋጋ ሞልቶዉ ኮፒና ኦርጂናል ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታዉን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከሎት 01 ለእያንዳንዳቸዉ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ኡኬ የ402ኛ ዋልታ ኮር ጠቅላይ መምርያ ግቢ በመምጣት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮ ወደ ተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታዉ 23/03/2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።
መስራያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስ.ቁ 09 10 94 70 10
ወይም 09 80 15 76 20
የሀገር መከላከያ ሚኒስተር ምዕ/ዕዝ
