Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline01 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security100,000.00
  • opening date2025-12-01 00:00:00
  • Categories Carpets And Curtains , Others

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላ/የተ/የግል/ ማህበር ለተለያዩ ተቋማት ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ ሎት 1፡- የመታወቂያ ማንጠልጠያ ሎት 2፡- ለስልጠና ማዕከላችን ለበር እና የመሰኮት መጋረጃ፦ ድርጅታችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል።

Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)


የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/15/18

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላ/የተ/የግል/ ማህበር ለተለያዩ ተቋማት ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ

ሎት 1፡- የመታወቂያ ማንጠልጠያ

ሎት 2፡- ለስልጠና ማዕከላችን ለበር እና የመሰኮት መጋረጃ፦ ድርጅታችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች የታደስ የንግድ ፈቃድ ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝርውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣የቲን ቁጥር ሰርተፍኬት፣የተጭማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የጨረታ ማሰከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የእቃው ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም እቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በስም በታሸገ ሁለተኛ ኢንቭሎፕ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋበዛል።

የጨረታ ዶከመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እና ከሠዓት 7፡00-10፡30) እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት 2፡00-6፡00 ሠዓት ማግኘት ይቻላል። የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዳቸው ሎት ብር 100,000 በባንከ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ከመጫራቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል።

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶከመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት ጠዋት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ያሸነፈ ተጫራች የእቃዎች ርከከብ የሚደረግበት ቦታ ገርጂ የድርጅቱ ግምጃ ቤት ይሆናል። ከላይየተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ከፍል

ስልክ ቁጥር 011-555 19 11

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር

Save Tender