ለኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት አሳላ ከተማ ለሚገኘዉ የቢሮ ህንጻ 46 ( አርባ ስድስት) የተለያዩ ልኬት ላለቸዉ መስኮቶች መጋረጃ ሰፍተዉ አጓጉዘዉ ገጥመዉ የሚያስረክቡ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርኘራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር OSE/DA/0001/ 2019
ለኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት አሳላ ከተማ ለሚገኘዉ የቢሮ ህንጻ 46 ( አርባ ስድስት) የተለያዩ ልኬት ላለቸዉ መስኮቶች መጋረጃ ሰፍተዉ አጓጉዘዉ ገጥመዉ የሚያስረክቡ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሠርተፊኬት ያላቸውና የመንግስት ግብር ስለመክፈላቸው የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው.
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ የሚጫረቱበትን እቃ ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ቼክ ማስያዝ አለባቸው.
- ተጫራቾች ለግዥዉ የተዘገጀዉን የጨረታ ሠነድ በሃርድ ኮፒ ወይም በሶፍት ኮፒ ከጽ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 20 በማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር)በመግባት በጨረታዉ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው 30/02/2019 ዓ/ም ቀን ከቀኑ በ8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ በ8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችሁ በተገኙበት በቅ/ጽ/ቤታችን አሰላ ቢሮ ቁጥር 23 ይከፈታል
- ቅ/ጽ/ቤታችን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0912470479/0921933067 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Supply and installation of curtains for windows of various sizes at the Oromia Improved Seed Enterprise Arsi branch office building in Asella. Bidders must have a renewed trade license, VAT registration certificate, and proof of tax payment.
