Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-38-98
  • Websitehttp://www.ethiopianelectricutility.gov.et/
  • Deadline17 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-12-17 00:00:00
  • Categories Vehicle

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤስ/ንአ/ግጨ/04/2018

የኢትየጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Ethiopian Electricity

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ(CPO)

የጨረታ መዝጊያ

የጨረታ መክፈቻ

1

ቮልስ ዋገን፣ መርሰዲስ፣ቮልስዋገን ሲዳን፣ላዳ ሬኖልት

 

 

 

 

ኮተቤ እቃ ቤት

 

 

 

 

የተለያየ

6505

45000

ታህሳስ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00

ታህሳስ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30

2

ቶዮታ ኮስትር፣ ኒሳን ፓትሮል ኒሳን ሲቪሊያን ኒሳን፣ ዲዝል

17,618

157,000

ታህሳስ 2 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00

ታህሳስ 2 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30

3

ስካኒያ፣ ቶዮታ ፣ሂኖ

25,465

373,000

ታህሳስ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00

ታህሳስ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30

4

መረሰዲስ፣ ታዳኖ ክሬን፣ ፊያት፣ ላድሮቨር

34,999

203,000

ታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00

ታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30

5

ቶዮታ፣ ሀዮንዳይ እና ኒሳን፣ ሚስቲቡሺ፣ኢቬኮ፣ ፊያት

10,064

94,000

ታህሳስ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00

ታህሳስ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30

 

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

1. ተጫራቾች ዝርዘር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር (EEU Minor Account No, 1000068699332) የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 300.00(ሦስት መቶ) ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት ሜክሲኮ አዲስ አበባ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት የንብ ባንከ ዋናው መ/ቤት 10ኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር በመምጣት የሚወገዱትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡

2. ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ገዝተው ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት፤ ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመሄድ መመልከት ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸው እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ መሆን አለበት፡፡

6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ሜክሲኮ የንብ ባንክ ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የድርጅቱ ከበብ ይከፈታል፡፡

7. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልከ ቁጥር 011-1-26-52-55/011-1-70-01-18 መደወል ይችላሉ፡፡

8. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Save Tender