Tender Detail

Tender Details

  • Company የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0251-11-13-06
  • Website
  • Deadline03 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price600.00
  • Bid Security100,000 (አንድ ሺህ ብር)
  • opening date2025-12-03 00:00:00
  • Categories Vehicle tire

የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ለከባድና ቀላል መኪናዎች እንዲሁም ለሞተር ሳይክል የተለያዩ ዓይነት ጎማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ለከባድና ቀላል መኪናዎች እንዲሁም ለሞተር ሳይክል የተለያዩ ዓይነት ጎማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

 የግዢ መለያ ቁጥር DDAWMEB/003/2018

  • የጨረታ ሰነዱን ብር 600.00 (ስድስት መቶ ብር ብቻ) ከድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማ/ኢነርጂ ቢሮ የግዢ ፋይናንስ ንብረት/አስ/ደጋፊ ስራ ሂደት መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የንግድ ፍቃዱና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ቲን ነበር እና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ እንዲሁም ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ማንኛውም ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና ብር 100,000 (አንድ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ጋራንቲ ወይንም (CPO) የጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ሁሉ የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ኦሪጅናል እና ኮፒ በሚል ለይተው ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20 ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በተሸጠላቸው ሰነድ ላይ ባለው ቅጽ ብቻ ሞልተውና ማህተም አድርገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ20 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በመ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይከፈታል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

በስልክ ቁጥር 0251-12-10-98

 

የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ

 

Save Tender