Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰራተኞች ስፖርት ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ
  • Address የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911 67 43 02
  • Website
  • Deadline22 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price50.00
  • Bid Security50,000.00 /ሀምሰ ሺህ ብር/
  • opening date2025-11-22 00:00:00
  • Categories Sport Materials And Sportswear

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ኮሚቴ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፣ የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰራተኞች ስፖርት ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ


 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰራተኞች ስፖርት ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ኮሚቴ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፣ የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

የተፈለገው ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ወይንም ቅድመ ሁኔታ ባላስቀመጠ የባንክ ዋስትና (ብር)

1.

የስፖርት ትጥቆች እና ቁሳቁስ

12 ዓይነት

50,000.00

 

በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ሁሉ

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃዳቸውን፤ በመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ-ገጽ ውስጥ የተመዘገቡበትን፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒውን በማያያዝ የማይመለስ ብር 50 /ሀምሳ/ ለእያንዳንዱ ሰነድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች በተከፈተው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ኮሚቴ አካውንት ቁጥር 1000594504023 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሀሙስ ሕዳር 04 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋት 2፡00 - 6፡00 እና ከሰዓት ከ7:00 -10፡00 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ ስፖርት ማሀበር ቢሮ ቁጥር 11 በመምጣት መውሰድ ይችላሉ::
  2. ተጫራቾች ስለጨረታዎቹ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0911 67 43 02/ 0913 26 69 66/ 0922 33 51 14 መጠየት ይችላሉ::
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ በሲፒኦ ሰነዱ ውስጥ በተጠየቀው መልኩ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  4. የጨረታ ቁጥር ቢድ 01/2018 (የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ) ሕዳር 13 ቀን 2018 ዓ.ም. ከዚህ እንደሚከተለው ተዘግቶ ይከፈታል:: በዚህም መሠረት የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ ሕዳር 13 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: ስለዚህ ተጫራቾች የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ ሰነዳቸውን እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  5. ተጫራቾች ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው የፍላጎት መግለጫ ዝርዝር መሰረት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  6. ኮሚቴው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰራተኞች ስፖርት ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ

 

Save Tender