Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Press Agency (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)
  • Address አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-56-98-69
  • Websitehttps://press.et/
  • Deadline24 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-11-24 00:00:00
  • Categories Ict Equipment'S And Its Accessories , Electronics Materials , Vehicle Spare Parts , Office Equipment

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ቋሚ የቢሮ ኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎች ፣አላቂ የአይሲ.ቲ ዕቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Press Agency (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 0052018

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣አላቂ የአይሲ.ቲ ዕቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  • በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው
  • የንግድ ምዝገባ
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት
  • የቫት ሰርተፍኬት
  • በመንግሥት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገበ

ሎት 1.አላቂ የአይ.ሲ.ቲ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ሎት 2.ቋሚ የቢሮ ኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ ብር) ሎት 3.የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 60,000.00 (ስልሳ ሺህ ብር) በሲ.ፒ.አ፣ቢድ ቦንድ ወይም ለጥቃቅንና አነስተኛ ከአደራጃቸው አካል የሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ በማያያዝ ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 ተከታታይ ቀናት አንደኛ ፎቅ በሚገኘው አቅርቦት መምሪያ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቴከኒካል ዶከመንት ዋና እና ቅጂ እንዲሁም የሚወዳደሩበትን ዋጋ ዋና እና ቅጂ በሚል በጉልህ በሚታይመልኩ በመጻፍና የሚወዳደሩበትን ሎት በፖስታዎቹ ላይ በመግለጽ በአራት የተለያየ ፖስታ በማሸግ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ቴክኒከ ዋና ሰነድ ፖስታ ውስጥ ተያይዞ መገኘት አለበት፡፡

  • በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 100 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ ስርዝ ድልዝ ያለውና ያልተፈረመ እንዲሁም በጉልህ የማይታይ አጠራጣሪ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ጨረታው በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምሪያ 1ኛ ፎቅ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን የተጫራቹ አለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉለውም፡፡የጨረታ መከፈቻው ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ ባለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • ድርጅታችን አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

Save Tender