Tender Detail

Tender Details

  • Company በካፋ ዞን ደካ ከተማ አ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address በካፋ ዞን ደካ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: ...........
  • Website
  • Deadline28 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያው የገንዘብ መጠን በየ ሎቱ የተለያየ ነው።
  • opening date2025-11-28 00:00:00
  • Categories Office And Home Furniture , Stationery Materials , Electronics Materials

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/በካፋ ዞን ደካ ከ/አ/ር ፋ/ኢ/ል ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በካፋ ዞን ደካ ከተማ አ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01

 

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/በካፋ ዞን ደካ ከ/አ/ር ፋ/ኢ/ል ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት

  1. ሎት 01 የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች አላቂ ዕቃዎችና ተዛማጅ ዕቃዎች
  2. ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ተዛማጅ ዕቃዎች፣
  3. ሎት 03 የቢሮ ፈርኒቸሮች፣
  4. ሎት 04 ሞተር ሳይክል
  5. ሎት 05 የተለያዩ ጀነሬተሮች

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

  1. የዘመኑን ግብር በመክፈል የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድና ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  3. ህጋዊ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ከሚያገኘው ገቢ 3% (በመቶ) ገቢ ለመክፈል ፊቃደኛ የሆነ፣ ስለዚህ ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 300 ብር በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ21 ቀናት ደካ ከተማ አ/ር ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋጠ ሲፒኦ ደካ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ስም ሆነ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/በካፋ ዞን ባሉት ባንኮች ሲፒኦ ማስያዝ የምትችሉና ከባንከ ገንዘብ መኖሩን ማረጋገጫ ደብዳቤ የሚያቀርብ።
      1. ሎት 01የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎችና አላቂ ዕቃዎችና ተዛማጅ ዕቃዎች 20000 ብር
      2. ሎት 02 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ 30000ብር
      3. ሎት 03 የቢሮ ፈርኒቸሮች 10000 ብር።
      4. ሎት 04 ሞተር ሳይክል 10000 ብር ከጨረታው ቴክኒካል ዶክመንት ጋር በማዘጋጀት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
      5. ሎት 05 ጄነሬተር 10000 ብር ከጨረታ ቴክኒካል ዶክሜንት ጋር በማዘጋጀት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን በየሎት በማከፋፈል እና የሎት ቁጥርን ሰነድ ላይ በመፃፍ ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በዕቃው አይነት በታሸገ ኤንቨሎፕ የድርጅቱን ስም፣ ማህተምና ስልክ ቁጥር በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ለ21 ቀናት በደካ ከተማ አ/ር ፋይናንስ ግዥ ሥራ ክፍል የቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ ለዚሁ የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ሥራ ከፍል በ22ኛው ቀን 3፡30 ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም
  • ተጫራቹ አሸናፊ መሆኑ ሲረጋገጥ ወዲያውኑ ውል ገብቶ ዕቃዎችን በራሱ ወጪ እስከ ደካ ከተማ አ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አቅርቦ ያስረከባል።
  • ጨረታው የሚዘጋበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን በሰንበት ወይም በበዓል ቀን ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የሥራ ቀን አሳልፎ ጨረታው ይከፈታል፡፡
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በካፋ ዞን ደካ ከተማ አ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender