በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከተማ አስተዳደር የሀሰና አገር ከፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት የጽሕፈት መሳሪያ፣ የቢሮ ፈርኒቸር (ቋሚ እቃ)፣ የኤክትሮኒክስ እቃ፣ የጽዳት እቃ፣ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከተማ አስተዳደር የሀሰና አገር ከፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት
የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከተማ አስተዳደር የሀሰና አገር ከፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ለክፍለ ከተማው መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 የቢሮ ፈርኒቸር (ቋሚ እቃ) ፣ ሎት 3 የኤክትሮኒክስ እቃ፣ ሎት 4 የጽዳት እቃ፣ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ጥቅምት 27/2018 ዓ.ም የወጣውን ማስታወቂያ በማየት የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ መሆኑን እገልጻለን።
በዚህም መሰረት የሚከተቡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር ከፍለው ያሣደሱ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ያላቸው።
- የግዥ መጠኑ ከብር 200,000.00(ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል።
- በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1 ና 2 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ከፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን በጨረታ መክፈቻው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሉቻቸው በተራ ቁጥር 1 እና 2 ላይ የተጠቀሱትን ኦርጂናል ሰነድ ይዘው መቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ከሎት 1 እስከ ሎት 4 ላሉት ለእያንዳንዳቸው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በCPO ብቻ የጠቅላላ ዋጋውን 1% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- ከተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጸንቶ መቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ጸንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻው ቀን በኋላ ቢያንስ ለተጨማሪ 20 ቀናት ጸንቶ ይቆያል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በኮምቦልቻ ከተማ ሀሰና አገር ከፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በመምጣት የማይመለስ ብር 150,00 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ብቻ በመክፈል ከጥቅምት 27 ቀን/2018 ዓ.ም እስከ ህዳር 11 ቀን/2017 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት 11፡30 ድረስ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጂናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ ሀስና አገር ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት ከ27/02/2018 ዓ.ም እስከ 12/03/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ ማስገባት ይችላሉ። የጨረታ ሳጥኑ በቀን 12/03/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በግልጽ ይከፈታል። ይሁን እንጂ የጨረታ መክፈቻ ቀኑ በዓል ከሆነና የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተገጸው የመክፈቻ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
- የጨረታ ውድድሩ የሚካሄደው በጥቅል ድምር ውጤት ስለሆነ የማይሞላ አይተም መኖር የለበትም ያልተሞላ ዓይተም ከተገኘ ተጫራቾች ከጨረታው ወጭ ይደረጋሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ግልጽ ያልሆነ ነገር ሲያጋጥማቸው ጨረታውን ካወጣው መስሪያ ቤት ጋር ከጨረታ መክፈቻው ከ 5 ቀን በፊት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 09 75 85 40 15 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነዱ ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ መደረግ ይኖርበታል። ጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም። ተሰርዞ የተስተካከለ ካለም ፓራፍ መደረግ ይኖርበታል።
- ጨረታው ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ የጨረታ ሰነዱ ከተከፈተበት ጊዜ በኋላ ለ60 ቀናት ይሆናል።
- ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታው ውጪ እንደሚሆኑ ለወደፊቱም በመስሪያ ቤቱ ግዥ የማይሳተፉና ያስያዙት የጨረታ ማስበሪያ የሚወረስ ይሆናል።
- ግዥ ፈጻሚው አካል ከአሸናፈው ተጫራች ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት በአሸናፊው ተጫራች በውድድር የተገኘው ዋጋ ሳይቀየር በጨረታ ሰነዱ ላይ ከተገለጸው የአቅርቦት መጠን ላይ እስከ 20% (ሃያ በመቶ) መጨመር ወይም መቀነስ የሚችል ይሆናል።
- የጨረታ አሸናፊው ድርጅት ንብረቱን በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ሀሰና አገር ከፍለ ከተማ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
- ክፍለ ከተማው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የጠጠበቀ ነው።
የሀሰና አገር ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት
