ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከአገልግሎት ተመላሽ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥረ SR/SS/006/2025
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከአገልግሎት ተመላሽ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለ አሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ህዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ በonline via www.merkato.com www:Etretender. com and www.afrotender.com እና ከደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 103 የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት ይቻላል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ቦታ |
የጨረታ መለያ ቁጥር |
ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር |
|
1 |
ኩየራ ቴሌ ጊቢ |
SR/SS/006/25 |
ከጥቅምት 28 እስከ ህዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም |
ህዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 |
ህዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 |
30,000.00 |
መስፈርቶች-
- የጨረታ ማስከበሪያ 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
- የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
- የቫት እና የቲን ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኢትዮ ቴሌኮም
