Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/
  • opening date2025-11-19 00:00:00
  • Categories Vehicle tire

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫና ጎማ በጨረታ ለማውጣት ስለፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድሳተፉ ይጋብዛል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫና ጎማ በጨረታ ለማውጣት ስለፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ለ15 ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 16 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆንና የጨረታው ውጤት እንደታወቀ የሚመለስ የሚጫረቱበትን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ተመራጭነት አለው፡፡
  5. የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒ በማለት ለየብቻ በፖስታ በማሸግ በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. የጨረታ ሰነድ በ25/2/2018 ዓ.ም እስከ 9/3/2018 ዓ.ም እስከ 11:00 ሰዓት በድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን በፋይናንስና ግዢ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 16 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10/3/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ሣጥኑ ታሽጎ 3፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  8. የፖሊስ ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 025-1-11-74-55/025-1-11-37-43 በመደወል መረጃ ፖ.ሣ.ቁጥር 1453 ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን

 

Save Tender