Tender Detail

Tender Details


ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት የተለያዩ ለህክምና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

MOTITE FURA PRIMARY HOSPITAL (ሞቲቴ ፉራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት የተለያዩ ለህክምና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት

  • ሎት 1 - የመድሃኒትና የህክምና መገልገያ ቁሳቁስ (medical)
  • ሎት 2 - የህዝብ መድሃኒት ቤት መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ ቁሳቁስ (medical)
  • ሉት 3 - የኤክስሪ ክፍል በር (Lead)
  • ሎት 4 - ፈርንቸር ግዥ
  • ሎት 5 - የኤክስሪ ማሽን ባትሪ

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም

  1. ተጫራቾች በመስኩ የ2017 ዓ.ም የታደስ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ሰርተፍኬት እና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000372939398 በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰአት ሞቲቴ ፍራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በፈለቀች ሆቴል በኮብልሰቶን ገባ ብሎ በሚገኘው ሆስፒታል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 42 ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የሥራ ቀናት እሁድ እና ቅዳሜን ሳይጨምር ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ከምሳ ሰአት ውጪ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከሎት 1 እስከ ሎት 5 ላለው ብር 20,000 (ሃያ ሺ ብር) ሕጋዊ ከሆነው በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በጥሬ ማስያዝ ግዴታ አለባቸው።
  5. ተውዳዳሪዎች የሚያቀረቡትን ሰንድ ዋናውና (ፋይናንሻል) እና ፎቶ ኮፒ (ቴክኒካል) ሰነዶቹን ለየብቻ በሰም በታሽጉ ፖስታ በማሽግ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ቢሮ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበቸዋል፡፡
  6. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰአት ታሽጎ በእለቱ 9፡00 ሰአት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ በዓል ከሆን ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
  7. የጨረታ አሸናፊ የሆነው አቅራቢ ድርጀት እቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት ሆስፒታል ድረስ በማምጣት የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡፡
  8. ሆሰፒታለ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በሰልክ ቁጥር 0462200046 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

 

Save Tender