በሲዳማ ክልል ደቡበ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር ለሴክተር/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውል አላቂ የጽፈህት መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሲ/ብ/ክ/መደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ክልል ደቡበ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር ለሴክተር/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውል አላቂ የጽፈህት መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት መወዳደር ለሚፈልጉ፡-
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ
- በማንኛውም አቅራቢነት ላይ ማስጠንቀቂያ ያልተሰጠው
- የጨረታ ማስከበሪያ 5,000 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ cpo ማቅረብ የሚችሉ
ስለዚህ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ዝርዝር የያዘ ሰነድ በመውሰድ በዝርዝር የተመለከተውን ዋጋ በመሙላት ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ውስጥ በማሸግ ሁለቱንም ፖስታ በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ አ/ጩ/ከ/አስ/ፋ/ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 በመቅረብ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው የሚከፈተው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ሥራ ቀን 4:00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
የመክፈቻ ቀኑ በበዓላት፣ ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0916152096
በሲዳማ ክልል ደ/ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተ/አስ/ፋ/ጽ/ቤት
