Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት ወይም ላሜ ዴያሪ ጀርባ ከኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116733497
  • Website
  • Deadline05 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-11-05 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግ.ማህበር


MIDROC INVESTMENT GROUP

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር Eac 010/2018

1 ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጥቅምት 19 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 – 6፡30 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 -11፡00 ድረስ “ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማ” ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት ወይም ላሜ ዴያሪ ጀርባ ከኤልፎር አግሮ ኢንዱስትሪ አጠገብ በሚገኘው የኢትዮ አግሪ ሴፍት ሕንጻ ላይ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106 በመቅረብ የማይመለስ ብር200.00 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የታክስ ከሊራንስ ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እና የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት

  • አንድ ዋና /Original የጨረታ ሰነድ ለብቻው ፖስታ ታሽጐ
  • አንድ ቅጂ /Copy/ የጨረታ ሰነድ ለየብቻው ፖስታ ታሽጐ እንዲሁም፣
  • ሁሉም በአንድ ላይ በትልቅ ፖስታ ውስጥ ተካቶ የታሸገ መሆን አለበት፡፡
  • በዋናውና በቅጂው መካከል ልዩነት ቢፈጠር ዋናው ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡ የተሰረዘ ሰነድ በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡

4. ተጫራቾች የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥን የሚያቀርቡበትን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 2% /ሁለት ከመቶ/ የባንከ ከፍያ ማዘዣ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንከ ጋራንቲ ለኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 208 ሲሆን፣ ጨረታውን የመከፈቻ ቀን ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 106 ይሆናል::

6. ከላይ የተገለጸውን መመሪያ ባልተከተሉ ተጫራቶች ላይ ወዲያውኑ ከጨረታው የሚሠረዝ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

7. ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልከ ቁጥር 0116676204 ፋክስ ቁጥር 016732006 መጠቀም ይችላሉ፡፡

8. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር

Save Tender