በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ እና አብከመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የቋሚና አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎችና ኤሌከትሮኒከስ ግዥ በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ለተሸከርካሪዎች የሚገጠም ጂፒኤስ እና የመኪና ጎማ ግዥ ለመፈፀም በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ፑል
ቁጥር ንግ/ገበ/ል/ኢን/ኢ/ቢሮ /ጂፒ/ጎማ/ግል/ጨረ/01/12/2018
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ እና አብከመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የቋሚና አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎችና ኤሌከትሮኒከስ ግዥ በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ለተሸከርካሪዎች የሚገጠም ጂፒኤስ እና የመኪና ጎማ ግዥ ለመፈፀም በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
የተጫራቾች መመሪያ
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው ፣
3. ተጫራቾች ከ200,000.00 ብር በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
4.ተጫራቾች በጨረታለመሳተፍ ከላይ በተራቁጥር1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ስነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
6. ተጫራቾች በጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዛ (ሲ.ፒ.ኦ) ፣በጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
7. የሞሉትን የጨረታ ሰነድ ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ፣ ፋይናሽያል ኦርጅናል ኮፒ በማለት ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጅ ሣጥን ማስገባት አለባቸው
8. የዋጋ ውድድሩ የሚካሄደው በነጠላ ዋጋ ነው፣
9. ጨረታው በሚከፈትበት ወቅት ኦርጅናል የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ አለባችሁ፣
10, የንግድ ስራ ፈቃድና የግብር መከፈያ ሰርተፌኬት የተጨማሪ እሴት ሰርተፌኬት የሚነበብና የሚታይ መሆን አለበት፣
11. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋናና ቅጂ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በ አብከመ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ እና ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በግዥፋይ/ንብ/አስ/ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 1-12 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ስዓት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16 ኛው ቀን ከጧዋቱ 4፡00 ታሽጉ በ4፡30 ተጫራቾ ራቾች ወይም ሕጋዊ • ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር ያልተገኙ ተጫራቾች የጨረታውን መ መከፈት 1-12 በግልፅ ይከፈታል። በዚህ አያስተጓጉሉም፡፡ ነገር ግን 16 ኛው ·ቀን ቀን በዓል በዓል ከሆነ ከሆነ በሚቀጥለው በሚቀ የስራ ቀን በተመሳሳይስዓት ይከፈታል፡፡
12 መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 1-12 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ መጠየቅ ( መረጃ መላከ ይችላሉ ፣
ለተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈስገዎ ስልክ ቁጥር 058-220-79-40/058-22614-39
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ፑል /ባህር ዳር
