Tender Detail

Tender Details

  • Company MO-YA FOOD COMPLEX PLC (የሞ-ያ ምግብ ድርጅት)
  • Address ኃይሌ ጋርመንት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ኢንዱስትሪ መንደር በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-292969
  • Website
  • Deadline25 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-01 00:00:00
  • Categories Industry And Factory , Merchandise

ሞያ ምግብ ድርጅት ተወዳጅ የሆነውን ሞ-ያ ብስኩት በተለያየ ፍሌቨር እና ጣዕም በጥራት የሚያመርት ኩባንያ ሲሆን በሸዋዙሪያ ፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ወልዲያ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ፍኖተ ሰላም፣ ባህርዳር፣ ጎንደር፣ ጅማ፣ ነቀምት፣ በደሌ፣ ዲላ፣ ሃገረሰላም፣ አዋሽ፣ አሰበ ተፈሪ፣ ድሬዳዋ፣ ሀረር፣ ጅግጅጋ፣ ሆሳዕና፣ ወላይታ ሶዶ እና አርባ ምንጭ...ወዘተ ቅርንጫፎች ወኪል አከፋፋዮችን ስለሚፈልግ በዚህ ጨረታ ላይ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

MO-YA FOOD COMPLEX PLC (የሞ-ያ ምግብ ድርጅት)


 

ቦም‑ያ ምግብ ድርጅት ወኪል አከፋፋዮች መሆን ለሚፈልጉ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ሞያ ምግብ ድርጅት ተወዳጅ የሆነውን ሞ-ያ ብስኩት በተለያየ ፍሌቨር እና ጣዕም በጥራት የሚያመርት ኩባንያ ሲሆን፡-

በሸዋዙሪያ ፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ወልዲያ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ፍኖተ ሰላም፣ ባህርዳር፣ ጎንደር፣ ጅማ፣ ነቀምት፣ በደሌ፣ ዲላ፣ ሃገረሰላም፣ አዋሽ፣ አሰበ ተፈሪ፣ ድሬዳዋ፣ ሀረር፣ ጅግጅጋ፣ ሆሳዕና፣ ወላይታ ሶዶ እና አርባ ምንጭ...ወዘተ

በዚህ መሰረት፣

ብቁ አከፋፋዮች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን ይገባቸዋል።

  1. ለዚሁ ንግድ የሚሆን አስፈላጊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  2. ለዚሁ ሥራ የሚሆን፤
  • ደረጃውን የጠበቀ መጋዘን፤
  • ለማከፋፈያ የሚሆኑ መኪኖች፣
  • በቂ የካፒታል መጠን ያለው፤
  • በየቀኑ ስራውን በአግባቡ እና በትጋት መሥራት የሚችል፤
  • የፋብሪካ ምግብ ውጤቶች ማከፋፈል ልምድ ያለው፣
  • በተሰጠው የማከፋፈያ ክልል ውስጥ የድርጅቱን ምርቶች ለሁሉም ደንበኞች ማከፋፈል የሚችል!... ወዘተ ሲሆን ተጫራቾች ለዚህ የተዘጋጀውን ቢጋር /Terms of Reference/ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ በሚገኘው የፋብሪካው ዋና መስሪያ ቤት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) መግዛት ይችላሉ።
  1. የኢትዮጵያ የግብር ሕግ የሚጠይቀውን መስፈርት አሟልተው መስራት የሚችሉ፤
  2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት (አንድ ወር) ክፍት
  3. ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው አንድ ወር አስፈላጊ ሰነዶችን በፖስታ አሽገው በፋብሪካው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ፤
  4. ጨረታው በ35ኛው ቀን (ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ) በተከታዩ ቀን ይከፈታል ፤ የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታው እንዳይከፈት አያደርገውም፤
  5. ድርጅቱ ጨረታውን በተዘጋጀው መስፈርት መሠረት ገምግሞ ከተመረጡት ጋር አስፈላጊውን ውል ይፈራረማል፤
  6. ድርጅቱ አከፋፋዮችን ለመምረጥ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

 

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቶች ኃይሌ ጋርመንት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ኢንዱስትሪ መንደር በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት ማመልከት

 

የስልክ አድራሻ፡- ሞ-ያ ምግብ ድርጅት

ስልክ ቁጥር፡- 0116-292969፣ 0990392838፣ 0961522838 (አዲስ አበባ)

 

የሞ-ያ ምግብ ድርጅት

 

Save Tender