Tender Detail

Tender Details


በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ፡- 1. የጽሕፈት የሥልጠና መርጃ እና የፅዳት ዕቃዎች 2. የቀላል ተሽከርካሪ፣ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች ሲሆኑ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ፡- 1. የጽሕፈት የሥልጠና መርጃ እና የፅዳት ዕቃዎች 2. የቀላል ተሽከርካሪ፣ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች ሲሆኑ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ግዥ ክፍል


የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

605ኛ ኮር ግ/ጨ/ቁጥር 01/2018 ዓ/ም

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ፡-

1. የጽሕፈት የሥልጠና መርጃ እና የፅዳት ዕቃዎች

2. የቀላል ተሽከርካሪ፣ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች ሲሆኑ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በዚህ መሠረት በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፍቼ 605ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ በሚገኘው ግዥ ክፍል ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በተከታታይ 10 ቀናት አየር ላይ ውሎ ጥቅምት 27 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፍቼ ሪፈራል ሆስፒታል ፊት ለፊት አንበሳ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የ605ኛ ኮርጠቅላይ መምሪያ ግዥ ክፍል ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 0911783286 ወይም 0920036840 ወይም 0923536151

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ግዥ ክፍል

Save Tender