በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን የቀወት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሰ/ሸዋ ዞን የቀወት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ
ቁጥር 02/2018
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን የቀወት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ ብር 20,000)
- ሎት 2 የመኪና ጎማ የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ ብር 30,000)
- ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ እቃ የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ ብር 30,000)
- ሎት 4 የህንፃ መሳሪያ የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ ብር 15,000)
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው
- በጨረታው ላይ የሚወዳደሩ ተጫራቾች የግዥው መጠን ከብር 200,000 በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑበት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ከ1-3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ማቅረብ አለባቸው።
- በጨረታው ላይ የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታው ውድድር በጥቅል መሆኑን አውቀው ጨረታውን መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ከላይ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራቾች ከላይ በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያው የጨረታ ሰነዱ ጸንቶ ከሚቆይበት 40 ቀን በኋላ ለተጨማሪ 20 ቀን ጸንቶ የሚቆይ መሆኑን አውቀው የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 4 ማግኘት ይችላሉ፡፡
- በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው እለት ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል። ነገር ግን ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 2 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033-664-16-12 ማግኘት ይችላሉ።
በሰ/ሸዋ ዞን የቀወት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
