Tender Detail

Tender Details

  • Deadline07 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-07 00:00:00
  • Categories Office Machines And Computers

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተ-ክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን የሰርቨር ኮምፒውተር ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተ-ክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን የሰርቨር ኮምፒውተር ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የሰርቨር ኮምፒውተር ግዥ ዝርዝር፡-

ተ.ቁ

የእቃው ዓይነት /Description/

መለኪያ/Unit of measure

ብዛት /Quantity/

 

1

Server computer DIMM capacity 128GB, GOLD 6430, RAM 128GB and Storage 16TB

በቁጥር

 

1

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤

2. የተጨማሪ እሴት ታከስ የምስከር ወረቀት፤

3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት፣

4. የታከስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት፤

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 መግዛት ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለሚወዳደርሩባቸው የሰርቨር ኮምፒውተር ግዥ ለእያንዳንዱ ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ለመስሪያ ቤቱ የኦፐሬሽን ከፍል ቢሮ ቁጥር 102 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በአስራ አንደኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

8. ጨረታው የሚያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በ5:00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ሜክሲኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር:- 011-5-53-9983/09-13-68-77-53/09-11-07-99-26

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ-ክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን

Save Tender