Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ102ኛ ኮማንዶ ክ/ጦ
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 09-13-75-24-98
  • Website
  • Deadline12 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-12 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Spare Parts , Stationery Materials

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ102ኛ ኮማንዶ ክ/ጦር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ102ኛ ኮማንዶ ክ/ጦ


የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር፡- የል/ዘ/ዕዝ/ጠ/መ102ኛ

ኮ/ክ/ጦር 01/2018

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ102ኛ ኮማንዶ ክ/ጦር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1 - የተሊያዩ የፅህፈት ዕቃዎች፣

ሎት 2 - የተለያዩ የፅዳት እና የማገገሚያ ዕቃዎች፣

ሎት 3 - የተሊያዩ የመኪና መለዋወጫዎች ስለዚህ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች፡፡

1. ተጫራቾች ከሚጫረቱበት ዘርፍ ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያለው በዘመኑ የታደስ ንግድ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ያላቸው እና የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጸው ብርመጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም የባንከ ጋራንቲ ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋርማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

3. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ለአንድ ሎት በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀን ውስጥ ባሉት የስራ ቀናት አዲስ አበባ አምባሳደር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የግዢ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸክ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ከጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ህዳር 03 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ግዢ ክፍል ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

5. ጨረታው ህዳር 03 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ በሚገኝ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡

6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ:-09-13-75-24-98 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ102ኛ ኮማንዶ ክ/ጦር

Save Tender