ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት 17/02/2018 ጠዋቱ 4:00 ሳዶ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት 17/02/2018 ጠዋቱ 4:00 ሳዶ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡-
በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16/02/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በጅማ/ጉ/ቀ/ጽ/ቤት እና ከሆሴ ጉ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
|
ተ.ቁ |
የቅ/ጽ/ ቤቱ ስም |
የጨረታው አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከ12/2/2018 እስከ 16/2/2018 ዓ.ም |
የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት |
ግልጽ ጨረታ |
ጥቅምት 17 ቀን 2017 ዓ.ም 3፡45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይከፈታል |
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87-047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
