Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Finance Bureau (የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ)
  • Address ፊንፊኔ፣ የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ግቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115531585
  • Websitehttps://oromiabofec.gov.et/
  • Deadline07 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
  • opening date2025-11-07 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ ህትመቶችን አወዳድሮ በጨረታ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

Oromia Finance Bureau (የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ ህትመቶችን አወዳድሮ በጨረታ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተገለፀውን መስፈርትና የተጫራቾች መመሪያ የሚያሟሉ ማንኛውም ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በዘርፉ ላይ ህጋዊ ፈቃድ መኖሩን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያ ቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  5. በመንግስት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  6. በደረሰኝ ህትመት ልምድ ያለውና የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  7. የሀትመት ድርጅቱን የሚገልጽ የተሟላ Profile ማቅረብ የሚችሉ፤
  8. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል በመ/ቤቱ 2ኛ ፎቅ መግዛት ይችላሉ።
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ደብዳቤ ወይም (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸኋል።
  10. ተጫራቾች ጨረታውን ለመሳተፍ የሚያስችል ማንኛውም የቴክኒክና የፋይናንስ ማስረጃ ለየራስ ማቅረብ እንዲሁም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድና ሌሎችን ማስረጃ ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ በተለያዩ ፖስታ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር ቢሮው ባስቀመጠው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ዋጋውን ሞልተው ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
  11. የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን በ3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሀነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  12. ሰነዱ የተዘጋጀው በሎት ሆኖ ማንኛውም ተወዳዳሪ የጨረታው መመሪያ እንደተጠበቀ ሆኖ ከአንድ ሎት በላይ መወዳደር አይችልም፣
  13. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011-5-53-15-85 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ፖ.ሣ.ቁ. :- 669/1110

 

የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ

 

Save Tender