Tender Detail

Tender Details

  • Company የመ/ሜዳ ከተማ መሠረት ልማት ጽ/ቤት
  • Address በሰሜን ሸዋ ዞን የመ/ሜዳ ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 685 11 04
  • Website
  • Deadline27 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-27 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የመ/ሜዳ ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከ”ሀ”እስከ“ሠ” በተዘረዘረው መሰረት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች እና የግንባታ ደረጃዎች የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

የመ/ሜዳ ከተማ መሠረት ልማት ጽ/ቤት


የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ዙር 20ኛ፣ የጨረታ ዓይነት/መደበኛ ጨረታ፣

 

የመ/ሜዳ ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከ” ሀ” እስከ “ሠ” በተዘረዘረው መሰረት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች እና የግንባታ ደረጃዎች የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል በመ/ሜዳ ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 001 ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት የሚቻሉ መሆኑን እናስታወቃለን፡፡

  1. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡
  2. ጨረታው የሚዘጋው የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተቆጥሮ 11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይሆናል፣
  3. ቦታውን መጎብኝት ለሚፈለጉ ተጫራቾ በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገልጸው መርሃ ግብር መሰረት የምናስጎበኝ ይሆናል፣
  4. ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተቆጥሮ 11ኛው ተከታታይ የስራ ቀን ላይ 5፡00 ሰዓት ላይ በመ/ሜዳ ከተማ አስተዳደር ሁለገብ አዳራሽ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፣
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው።
  6. በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈለጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በአካል ቢሮ ቁጥር 001 በመገኘት ማግኘት ይችላሉ።
  7. የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  8. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-011-685-0104 መጠየቅ ይችላሉ።

 

የመ/ሜዳ ከተማ መሠረት ልማት ጽ/ቤት

Save Tender