Tender Detail

Tender Details

  • Company Metehara Sugar Factory (መተሐራ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 505607
  • Website
  • Deadline30 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security100,000
  • opening date2025-10-30 00:00:00
  • Categories Vehicle

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የሸንኮራ አገዳ ገለባ (ባጋስ) ከወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ወደ መተሃራ ስኳር ፋብሪካ ለማጓጓዝ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል፡፡

Metehara Sugar Factory (መተሐራ ስኳር ፋብሪካ)


                                              የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር MSF/LP/06/2025 

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የሸንኮራ አገዳ ገለባ (ባጋስ) ከወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ወደ መተሃራ ስኳር ፋብሪካ ለማጓጓዝ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል፡፡ ጥቅል አንድ፡- የሸንኮራ አገዳ ገለባ (ባጋስ) ከወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ወደ መተሃራ ስኳር ፋብሪካ ለማጓጓዝ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ (Bagasse Transportation) በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡ 

  1. ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ 

  2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለጥቅል የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ 

  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የንግድ ፈቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ 

  4. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ) የሚሆን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡ 

  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እ.ኢ.አ. ጥቅምት 20 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ድረስ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 119 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  6. ጨረታው በዕለቱ ጥቅምት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ 

  7. ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ በስልክ ቁጥር፡-0115-505607, 0115-505633 ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ 

                                                                                      የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ

Save Tender