Tender Detail

Tender Details

  • Company በጋሞ ዞን የብርብር ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት
  • Address ጋሞ ዞን : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline31 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security5,000 /አምስት ሺህ ብር/
  • opening date2025-10-31 00:00:00
  • Categories Stationery Materials , Electronics Materials

የብርብር ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች፡- ኤሌክትሮኒክስ እና የጽህፈት መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በጋሞ ዞን የብርብር ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የብርብር ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች፡- ኤሌክትሮኒክስ እና የጽህፈት መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ተጫራቾች

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ፤
  2. የግብር ከፋይነት ቲን ነምበር ያለው
  3. በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ
  4. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
  5. የመኪና ኪራይ የጫኝ እና አውራጅ በአሸናፊ ድርጅት የሚሸፈን ይሆናል፡፡
  6. ንብረቶችን እስከ ብርብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ደረስ ለማድረስ ፍቃደኛ የሆነ
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለኤሌክትሮኒክስ ግዥ ብር 5000 /አምስት ሺህ ብር/፣ ለጽህፈት መሣሪያ ግዥ ብር 5000 /አምስት ሺህ ብር/ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  8. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት በብር ብር ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ በመክፈል እና ደረሰኝ በመያዝ የጨረታ ዝርዝር የያዘውን ሰነደ ከብርብር ከተማ አሰተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 01 መግዛት ይቻላል፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናሉንና ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ ሙሉ አድራሻውን በመግለጽ በአንድ እናት ፖስታ በመክተት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እንዲጨምሩ እያሳሰብን ይህ ማሰታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ይታሸጋል፡፡ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን በተጠቀሰው በሥራ ሰዓት ይታሸጋል፡፡
  10. ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  11. የጨረታ አሸናፊው ድርጅት የአሸናፊነት ደብዳቤ በተጠቀሰው በ7ኛው ቀን የውል ማስከበሪያ 10% በመያዝ ውል ይፈራረማል፡፡
  12. የጨረታ ሣጥን በብርብር ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በቢሮ ቁጥር 01 ላይ ይገኛል፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

በጋሞ ዞን የብርብር ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት

 

Save Tender