Tender Detail

Tender Details

  • Company Maf Business Group (ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ)
  • Address ቦሌ መንገድ ወሎ ሠፈር አደባባይ ጋራድ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251114670551
  • Websitehttps://mafbusinessgroupet.com/
  • Deadline24 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-24 00:00:00
  • Categories Vehicle

ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ የደረቅ ጭነት ገልባጭ ሻክማን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳደሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል።

Maf Business Group (ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ)


 

ያገለገሉ የደረቅ ጭነት ገልባጭ ሻክማን ተሽከርካሪዎችን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር MBG/PMRD/002/2018

 

ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ የደረቅ ጭነት ገልባጭ ሻክማን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳደሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማናቸውም ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ቦሌ መንገድ ወሎ ሠፈር አደባባይ ጋራድ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢዝነስ ግሩፑ ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፍል የጨረታ ሰነዱን ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

ጨረታው ጥቅምት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀነ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢዝነስ ግሩፕ መሰብሰቢያ አዳራሽ በጨረታ ኮሚቴው ፊት ይከፈታል።

ቢዝነስ ግሩፑ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ

ስልክ ቁጥር +251114670551/ 0973017020

 

ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ

 

Save Tender