በምዕራብ ሐረርጌ ዞን የገለምሶ ከተማ አስተዳደር ኢ/ት/ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከታች የተጠቀሱትን ማሽኖች ተከራይቶ የገለምሶ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ማስራት ይፈልጋል፡፡
በምዕራብ ሐረርጌ ዞን የገለምሶ ከተማ አስተዳደር ኢ/ት/ፅ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በምዕራብ ሐረርጌ ዞን የገለምሶ ከተማ አስተዳደር ኢ/ት/ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከታች የተጠቀሱትን ማሽኖች ተከራይቶ የገለምሶ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ማስራት ይፈልጋል፡፡
1. Dump truck type sino with capacity of 16 m² and production date. ≥ 2017 GC
2. Roller vibrating computer type roller singe drum with capacity of 16-20 tone and production date. ≥ 2017 GC
3. Water truck with capacity of 18,000-20,000
4. Grader type CAT model 140H and above production date. 2 2017 GC
5. Crawler mounted Dozer type CAT model DSR and production date. ≥ 2017 GC
ስለዚህ ቀጥሎ ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ፡፡
1) ተጫራቾች ህጋዊ የስራ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ኦርጂናል እና ኮፒ ማቅርብ አለባቸው፡፡
2) የተጨማሪ እሴት ታክስ /NAT/ ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
3) የማሽኑን ኪራይ የሚመጥነውን ብር ማስያዝ/ በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅርብ የሚችሉ ፡፡
4) የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000(ሃያ ሺህ ብር) በጥሬ ብር ወይም በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፡፡
5) እቃውን በጥራትና በተዋዋሉበት ጊዜ ውስጥ ማቅርብ የሚችሉ፣
6) ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የሚጫረቱበትን መወዳደሪያ የአንዱን ዋጋ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ አድርገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨርታው መከፈቻ ቀን የዓመት በዓል (ከመንግስት የስራ ቀን ውጪ) ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል፡፡
7) አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ማሽን በራሱ ትራንስፖርት አስከ ሳይት ድርስ ማቅርብ አለበት፡፡ የቀረበው ማሽን ጥራቱን ያልጠበቀ ከሆነ ነጋዴው በራሱ ወጪ እቃውን የመለወጥ ወይም ገንዘቡን የመመለስ ግዴታ አለበት፡፡ የማስጫኛና የማውረጃ ወጪ በተጫራቹ ይሸፍናል፡፡
8) የጨርታውን ሠነድ የማይመለስ 1000 ብር በመከፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ15 የስራ ቀን የገለምሶ ከተማ አስተዳደር ገ/ባ/ፅ/ቤት በመንግስት ስራ ሰዓት መግዛት ይቻላል፡፡
9) ጨርታው በ16ኛው ቀን ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል ፡፡
10) ጨርታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ መስሪያ ቤቱ የተለየ አማራጭ ካገኘ የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-09-78-58-03-18
በምዕራብ ሐረርጌ ዞን የገለምሶ ከተማ
አስተዳደር ኢ/ት/ፅ/ቤት
