በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጉለሌ ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጉለሌ ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጉለሌ ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
1ኛ. (ሎት 1) ለህንፃ ለቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች ጥገና በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው::
2. የግብር ከፋይ መለያ(Tin) ቁጥር ያላቸው:
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (የቫት) ተመዝጋቢ የሆኑ።
4. የአቅራቢዎች ዝርዝር በህጋዊነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልጽ ሰነድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. ናሙና/ሳምፕል/ ለሚጠይቁ ዕቃዎች ማቅረብ የሚችል፡፡
6. የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አሥር) የስራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ 10% ባሸነፉባቸው ዕቃዎች ላይ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝና ተዋውለው ዕቃዎችን በትምህርት ቤቱ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙበት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቫትን ጨምሮ በመግለፅ ዋናውን እና ኮፒውን በመሙላት በሶስት ወይም በአራት በታሽገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁትር 09 ለዚህ ተበሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
8. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ናሙናዎች ጨረታው ከመከፈቱ ከሁለት ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ አካላት ከሆኑ ሰነድ ለመውሰድ በሚመጡበት ጊዜከሚመለከተው አካል ወቅታዊ የሆነ፣ በጽ/ቤቱ ስም የተፃፈ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
10, ለጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች በሚያመርቱት ምርት ብቻ ከሆነ ልዩ አስተያየት ይደረጋል፡፡
11. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ ጉለሌ ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 04 በመገኘት የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ) ብር በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
12. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ
* (ሎት 1) ፡- 7,390.00 (ሰባት ሺ ሶስት መቶ ዘጠና ብር) ማለትም የበጀቱን 2% (ሁለት ፐርሰንት) በባንከ በተረጋገተጠ /ሲፒኦ/ በታሸገ ኤንቨሎፕ አምጥተው ቢሮ ቁጥር 09 ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
13. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰአት ተዘግቶ ጠዋት 4፡00 ሰአት ይከፈታል፡፡
14. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
15. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ጉለሌ ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት ካኦ ጂጂ ዱቄት ፋብርካ ፊትለፊት
ስልክ ቁጥር 0112 730842/0112 730825/0112730824
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጉለሌ
ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት
