Tender Detail

Tender Details

  • Company ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0974320682
  • Website
  • Deadline27 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security1%
  • opening date2025-10-27 00:00:00
  • Categories Spare Parts , Vehicle tire

ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር የተሽከርካሪ ጎማ(315/80R22.5) ና መለዋወጫዎች(ለተሽ/ ሞደል-VOLVO Bus-BIIR-Viago/1050/ 2019) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ደቡብ ቅ/ጽ/ቤት/001/2018

ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር የተሽከርካሪ ጎማ(315/80R22.5) ና መለዋወጫዎች(ለተሽ/ ሞደል-VOLVO Bus-BIIR-Viago/1050/ 2019) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ ገዝታችሁ መወዳደርየሚትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡-

ስለዚህ የምከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለውና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ::

2. የግብር መለያ ቁጥር (TIN) ያለውና የቫት (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ፣፣

3. ለጨረታ ማስከበሪያ ከምያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 1% ዋስትና በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ(CPO/un–Conditional Bank Guarante) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ የምችሉ::

4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 14(አሥራ አራት) ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 500(አምስት መቶ) ከፍለው ከኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት ኢማ መከኒሣ በሚገኘው ኤስ-ሳራ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ከግዢ ከፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡

5. ተጫራቾች የዕቃዎቹን የዋጋ ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ላይ ዋጋውን ከነተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) በመሙላት ስማቸውን፣ፍርማቸውንና አድራሻቸውን በማስፈር ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶክመንታቸውን ኦሪጅናልና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በስም በታሽገ ኤንቨሎፕ በ15ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6. ጨረታው የሚከፈትበት 15ኛው ቀን እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡

7. የጨረታው መዝጊያና መከፈቻ በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ቀን 4:30 ላይ መከኒሣ በሚገኘው በድርጅቱ ዋና መ/ቤት 5ኛ ፎቅ ግዢ ከፍል በይፋ ይከፈታል:: ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ ባይሳተፉም የጨረታውን መክፈት አያስተጓጉልም::

8. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ የቀረበውን የመወዳደሪያ ሀሳብ መቀየር ወይም ማሻሻል ወይም ከጨረታው

መውጣት አይቻልም::

9. አሽናፊ ተጫራቾች የጨረታው ውጤት ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ ከውል ሰጪው ጋራ ተስማምቶ መፈረም ይኖርባቸዋል::

10. አሸናፊ ተጫራች በሚደረገው ውል መሰረት፣የሚያቀርቡት የተሽከርካሪ መለዋወጫ በተጠየቀው መሥፈርት በራሱ ትራንስፖርት ገላን በሚገኘው በድርጅቱ ነዳጅ ማደያ ውስጥ ለንብረት ከፍል ገቢ የሚያደርግና የመለዋወጫዎች ብዛት ሊጨመርም፤ሊቀነስም ይችላል፡፡

 

11.ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ

ነው::

ለበለጠ መረጃ፡-ስልክ ቁጥር:-0974320682

ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አ.ማ

Save Tender