Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት
  • Address አፍንጮ በር ፍቅር ኘላዛ ቢሮ ቁጥር 402 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115573176
  • Websitehttps://www.ppa.gov.et/
  • Deadline20 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security5.000.00
  • opening date2025-10-20 00:00:00
  • Categories Labour Outsourcing Services

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ የመልዕከት አገልግሎት ሰራተኛ (Messanger) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ የመልዕከት አገልግሎት ሰራተኛ (Messanger) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁም መሰረት

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ

2. የኦንላይን ሰፕላይ ሬጅስትሬሽን ሰርተፊኬት፣

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት

4, የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ መረጃ ማቅረብ የሚችል

5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የብር 5.000.00 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ደብዳቤ ወይም ሲፒኦ (CPO) ማቅረብ የሚችል፣

6. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከመስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ለ10 አስር ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከተቋማችን 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 እየቀረበ መግዛት ይችላሉ፤

7. ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ቢሮ ቁጥር 405 ድረስ በመምጣት ፋይናንሽያል እና ቴከኒካል በሚል በሁለት ፖስታ ኦርጅናል ሰነድ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው!

8. ጨረታው ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

10. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበት የመልዕከት አገልግሎት በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በመገኘት በመረከብ በራሱ ትራንስፖርት የማድረስና ለማድረሱ መተማመኛ ማቅረብ ይኖርበታል፡

11. የቅድመ ጨረታ ውይይት ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 45 በመገኘት መሳተፍ ይችላሉ፡፡

12. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ - አፍንጮ በር ፍቅር ፕላዛ ቢሮ ቁጥር 405

ስልክ ቁጥር 0115573176

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት

 

Save Tender